ዕርገት
Post

ዕርገት

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ወደዚህ ዓለም መጥቶ የጠፋውን የሰው ልጅ ክብር መለሰ፤ ሳይገባቸው የነገሡትንም ቀጣቸው፤ያለ አግባብ የተዋረዱትን ከፍ ከፍ ሊያደርጋቸውም ፍጹም ሰው ሆኗል።