ልዩ የምስጋና መርሃ ግብር

Hohte Misrak Kidanemihret Church 6509 Riggs Rd, Hyattsville, MD

የኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያናችንን ከባንክ እዳ ነፃ ያደረግንበትን ልዩ የምስጋና መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።