“…ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥” ይላል እግዚአብሔር።” ት.ሐጌ 1፥8

“የህንጻ ግንባታችን አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል።

ይህንን የተቀደሰ ስራ ዳር ለማድረስ የእናንተ ድጋፍ ከምንጊዜውም በላይ ያስፈልገናል።

‘እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ’ ተብሎ እንደተጻፈ፤ ይህንን የበረከት ስራ አብረን እንድንፈጽም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

   March 21 and 22,2026  በሚደረገው ዓለም አቀፍ የገቢ  ማሰባሰቢያ ላይ​አቅማችሁ የፈቀደውን በመለገስ የዚህ ታሪካዊ ግንባታ ተካፋይ ይሁኑ።

የእርሶ ትንሽ ስጦታ ለቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ትርጉም አለው።