Donate
ዋና ገፅ | Home
ስለ እኛ | About US
ስብከተ ወንጌል | Sermons
የገቢ ማሰባሰቢያ | Fundraising
ያግኙን | Contact Us
ፎቶ | Gallery
“…ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥” ይላል እግዚአብሔር።” ት.ሐጌ 1፥8
Donate on Go Fund Me
https://hmkmeotc.org/wp-content/uploads/2026/03/Abune-Fanuel1.mp4
“የህንጻ ግንባታችን አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
ይህንን የተቀደሰ ስራ ዳር ለማድረስ የእናንተ ድጋፍ ከምንጊዜውም በላይ ያስፈልገናል።
‘እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ’ ተብሎ እንደተጻፈ፤ ይህንን የበረከት ስራ አብረን እንድንፈጽም ጥሪያችንን እናቀርባለን።
March 21 and 22,2026 በሚደረገው ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይአቅማችሁ የፈቀደውን በመለገስ የዚህ ታሪካዊ ግንባታ ተካፋይ ይሁኑ።
የእርሶ ትንሽ ስጦታ ለቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ትርጉም አለው።
https://hmkmeotc.org/wp-content/uploads/2026/03/HMKM-AD-2.mp4
https://hmkmeotc.org/wp-content/uploads/2026/03/Abune-Natnael.mp4
https://hmkmeotc.org/wp-content/uploads/2026/03/Kesis-Dejene.mp4