ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ
Post

ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ

ኃጢአት ማለት በአጭሩ በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ ነው። የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መጣስ ማለት ነው። ይህም ማለት "አድርግ" የተባለውን አለማድረግ ወይም "አታድርግ" የተባለውን  "ማድረግ" ማለት ነው።