የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉ
Post

የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉ

በዐቢይ ጾም ሦስተኛው ሳምንት በእለተ እሑድ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ወስጥ በቤተ መቅደስ በሬዎችንና በጎችን፥ ርግቦችንም የሚሸጡትን፥ ገንዘብ ለዋጮችንም ተቀምጠው አገኘ፡፡

ሃይማኖት ለምን ያስፈልጋል?
Post

ሃይማኖት ለምን ያስፈልጋል?

አንዳንድ ሰዎች በፍልስፍና በእግረ ልቡና ተጉዘው የእግዚአብሔርን ሀልዎት ወደ ማመን ለመድረስ ቢችሉም በአንጻሩ ሌሎች ደግሞ በልዩ ልዩ ምክንያት ወደ መጠራጠር፣ ክሕደት እና ወደ ባዕድ አምልኮም የሄዱ ብዙዎች ናቸው፡፡