Post የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ መልዕክት ለመከራዎቻችን ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር መፍትሔ የሚሰጥበት ጊዜ አለ፡፡ ከእኛ የሚጠበቀው መጸለይ፣ በሃይማኖትም መኖር ነው፡፡